የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Tamaño de archivo

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Acerca del የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Esenciales de emergencia

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Aplicación Android de Emergencia y Primeros Auxilios Esenciales

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ።። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም ፣ ፣ ቃጠሎ ፣ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት በጥይት መመታት መመታት የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ፣ የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል eléctrico በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻኍሕ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

¡Adelante!

Califique nuestra aplicación en la tienda Google Play.

Gracias por descargar,

PLC ነቀምቴ ኢትዮጋ

PLC de desarrollo de aplicaciones y software OROMNET, Nekemtie, Etiopía

Mostrar más

Novedades más recientes 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Mostrar más

Vídeos y capturas de pantalla

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ Poster
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ captura de pantalla 7

Información de የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK

Última Versión
4.31
Categoría
Medicina
Android OS
Android 5.0+
Tamaño de archivo
10.6 MB
Disponible en
Clasificación de contenido
Everyone
Descargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK libres de virus para ti.
APKPure icono

Descarga rápida y segura a través de APKPure App

¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!

Descargar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies