የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Rozmiar Pliku

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

O የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Informacje amharski

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Aplikacja Emergency and First Aid Essentials na Androida

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነዉ። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ያገኛሉ።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም ? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና መድማት፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም በሽታ፣ የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

!

Oceń naszą aplikację w sklepie Google Play.

Dziękujemy za pobranie,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Etiopia

Pokaż więcej

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Pokaż więcej

Filmy i zrzuty ekranu

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ plakat
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 7

Informacje የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK

Ostatnia wersja
4.31
Kategoria
Medycyna
Android OS
Android 5.0+
Rozmiar Pliku
10.6 MB
Available on
Ocena treści
Everyone
Bezpieczne i Szybkie Pobieranie APK na APKPure
APKPure używa weryfikacji podpisu, aby zapewnić bezpieczne pobieranie plików APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ bez wirusów dla Ciebie
APKPure ikona

Superszybkie i bezpieczne pobieranie za pośrednictwem aplikacji APKPure

Jedno kliknięcie, aby zainstalować pliki XAPK/APK na Androidzie!

Pobierz APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies