የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Taille de fichier

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

À propos de የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info amharique

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Application Android Emergency and FirstAid Essentials

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል ያስተምረናል በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ታገኙታላችሁ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም እስትሮክ እስትሮክ ፣ ቃጠሎ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ማንቀጥቀጥ ወይም ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል የሚጥል በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል ያብራራል

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻእእል እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን እናሳስባለን ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

Faites-vous plaisir !

Veuillez évaluer notre application dans le Google Play Store.

Merci pour le téléchargement,

Automate de gestion de l'automate PLC

PLC de développement de logiciels et d'applications OROMNET, Nekemtie, Éthiopie

Voir plus

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Voir plus

Vidéos et captures d'écran

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ Affiche
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ capture d'écran 7

Informations የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK

Dernière version
4.31
Catégories
Médecine
Android OS
Android 5.0+
Taille de fichier
10.6 MB
Available on
Classification du contenu
Everyone
Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK sans virus pour vous.
APKPure icône

Téléchargement super rapide et sûr via l'application APKPure

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies