የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Dimensione

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Informazioni su የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Emergency Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amarico

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

App Android Essentials di emergenza e pronto soccorso

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ ፣ የመጀመሪያ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም ፣ እስትሮክ ፣ ቃጠሎ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት ፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ፣ ማንቀጥቀጥ ማንቀጥቀጥ ወይም ወይም በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። Ti amo እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Valuta la nostra app nel Google Play Store.

Grazie per aver scaricato,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Etiopia

Mostra Altro

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Mostra Altro

Video e screenshot

  • Poster የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 1 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 2 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 3 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 4 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 5 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 6 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
  • 7 Schermata የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Informazioni sull'APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Ultima versione
4.31
Categoria
Medicina
Android OS
Android 5.0+
Dimensione
10.6 MB
Available on
Classificazione dei contenuti
Everyone
Download APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ senza virus per te.
Icona APKPure

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure

Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!

Scarica APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies