”የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    ขนาดไฟล์

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

เกี่ยวกับ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

สิ่งจำเป็นสำหรับเหตุฉุกเฉิน የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ ข้อมูลอัมฮาริก

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

แอป Android สำหรับกรณีฉุกเฉินและปฐมพยาบาลเบื้องต้น

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว አስተያየታችሁ አይለየን።

ይበሉ! บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ብቻውን በቂ አይደለም። የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

โปรดให้คะแนนแอปของเราในร้านค้า Google Play

ขอบคุณสำหรับการดาวน์โหลด,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, เอธิโอเปีย

แสดงเพิ่มเติม

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
แสดงเพิ่มเติม

วิดีโอและภาพหน้าจอ

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ โปสเตอร์
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ 7

ข้อมูล የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK

รุ่นล่าสุด
4.31
Android OS
Android 5.0+
ขนาดไฟล์
10.6 MB
Available on
การจัดประเภทเนื้อหา
Everyone
ดาวน์โหลด APK ได้อย่างปลอดภัยและรวดเร็วบน APKPure
APKPure ใช้การตรวจสอบลายเซ็นเพื่อประกันการดาวน์โหลด APK ของ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ที่ปลอดไวรัสสำหรับคุณ
APKPure ไอคอน

การดาวน์โหลดที่รวดเร็วและปลอดภัยเป็นพิเศษผ่านแอป APKPure

คลิกเพียงครั้งเดียวเพื่อติดตั้งไฟล์ XAPK/APK บน Android!

ดาวน์โหลด APKPure
thank icon
เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
เรียนรู้เพิ่มเติม