የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Saiz Fail

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Mengenai የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Keperluan Kecemasan የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታታታ

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Apl Android Kecemasan dan FirstAid Essentials

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ መሠረታዊ ግንዛቤ አፕሊኬሽን ነዉ ነዉ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለሥን በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል ሞባይል አፕሊኬሽን ግንዛቤ ያገኛሉ ያገኛሉ

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ ድንገተኛ የስኳር ፣ ፣ ፣ ቃጠሎ ፣ ጭንቀት በኤሌክትሪክ ፣ በጥይት በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜዻ ሻፋላ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ መልኩ አ፬ሰሊአፕሊአ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም ችቀም ኽ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Sila nilaikan apl kami di gedung Google Play.

Terima kasih kerana memuat turun,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመቬሎፕመቬሎፕመቝ ንን

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia

Tunjukkan Lagi

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Tunjukkan Lagi

Video dan tangkapan skrin

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ penulis hantaran
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ syot layar 7

Maklumat APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Versi terkini
4.31
Category
Perubatan
Android OS
Android 5.0+
Saiz Fail
10.6 MB
Available on
Penilaian Kandungan
Everyone
Muat turun APK Selamat & Cepat di APKPure
APKPure menggunakan pengesahan tandatangan untuk memastikan muat turun APK የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ tanpa virus untuk anda.
APKPure ikon

Muat Turun Super Pantas dan Selamat melalui Apl APKPure

Satu klik untuk memasang fail XAPK/APK pada Android!

Muat Turun APKPure
thank icon
Kami gunakan kuki dan teknologi yang lain pada laman web ini untuk menambah baik pengalaman anda.
Dengan klik mana-mana pautan pada halaman ini, anda bersetuju dengan Dasar Privasi dan Dasar Kuki kami.
Baca Yang Selanjutnya