የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

  • 10.6 MB

    Bestandsgrootte

  • Everyone

  • Android 5.0+

    Android OS

Over የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

Noodhulp አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amhaars

አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ

Noodhulp en EHBO Essentials Android-app

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አስተያየታችሁ አይለየን።

! አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

ስለተጠቀሙ !

Beoordeel onze app in de Google Play Store.

Bedankt voor het downloaden,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software en Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopië

Meer Info

What's new in the latest 4.31

Last updated on 2024-08-22
Minor bug fixes.
Meer Info

Video's en screenshots

  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ-poster
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 1
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 2
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 3
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 4
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 5
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 6
  • የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ screenshot 7

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK -informatie

Laatste versie
4.31
Categorie
Medisch
Android OS
Android 5.0+
Bestandsgrootte
10.6 MB
Available on
Inhoudsbeoordeling
Everyone
Veilige en snelle APK Downloads op APKPure
APKPure gebruikt handtekeningverificatie om virusvrije የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ APK downloads voor u te garanderen.
APKPure-icoon

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies