
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Curious Learning Org
Aug 25, 2020
69.9 MB
Dateigröße
Android 4.1+
Android OS
Über ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Ein Spielwerkzeug, mit dem Kinder das Lesen lernen und Unterhaltung genießen können
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::
ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::
ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::
What's new in the latest 23
Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK -Informationen
Letzte Version
23
Kategorie
LernspieleAndroid OS
Android 4.1+
Dateigröße
69.9 MB
Entwickler
Curious Learning OrgSichere und schnelle APK-Downloads auf APKPure
Mit APKPure können Sie ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK einfach und sicher mit Signaturüberprüfung herunterladen.
Alte Versionen von ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 23
69.9 MBAug 25, 2020
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 1.95
79.9 MBApr 20, 2019

Laden Sie die APKPure-App herunter, um mehr Spielbelohnungen und Rabatte zu erhalten
Ein Klick zur Installation von XAPK/APK-Dateien auf Android!