ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

  • 69.9 MB

    فائل سائز

  • Android 4.1+

    Android OS

About ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

ልጆች እየተዝናኑ ማንበብ እንዲማሩ የሚረዳ መማሪያ ጌም

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::

ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::

ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::

مزید دکھائیں

What's new in the latest 23

Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
مزید دکھائیں

گیم پلے اور اسکرین شاٹس

  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) پوسٹر
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 1
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 2
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 3
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 4
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 5
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 6
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) اسکرین شاٹ 7
APKPure آئیکن

زیادہ سے زیادہ کھیل انعامات اور چھوٹ آف کے لئے ایپ پی کی پیور نیکھر لیں

Android پر XAPK/APK فائلیںانسٹالکرنےکےلیےایککلککریں!

ڈاؤن لوڈ کریں APKPure
thank icon
ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
مزید جانیں