
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Curious Learning Org
25/08/2020
69.9 MB
Tamaño de archivo
Android 4.1+
Android OS
Acerca del ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Una herramienta de juego para ayudar a los niños a aprender a leer y disfrutar del entretenimiento.
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::
ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::
ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::
Novedades más recientes 23
Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
Información de ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK
Última Versión
23
Categoría
EducativosAndroid OS
Android 4.1+
Tamaño de archivo
69.9 MB
Desarrollador
Curious Learning OrgDescargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK libres de virus para ti.
Versiones Antiguas de ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 23
69.9 MB25/08/2020
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 1.95
79.9 MB20/04/2019

Descarga la aplicación APKPure para obtener más recompensas y descuentos en juegos
¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!