ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

  • 69.9 MB

    파일 크기

  • Android 4.1+

    Android OS

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 정보

아이들이 엔터테인먼트를 읽고 즐기는 것을 배우는 게임 도구

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::

ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::

ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::

더 보기

What's new in the latest 23

Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
더 보기

게임 플레이 및 스크린 샷

  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 포스터
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 1
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 2
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 3
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 4
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 5
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 6
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 스크린샷 7

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) apk 정보

최신 버전
23
카테고리
교육
Android OS
Android 4.1+
파일 크기
69.9 MB
Available on
APKPure에서 안전하고 빠른 APK 다운로드
APKPure는 바이러스 없는 ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK 다운로드를 위해 서명 확인을 사용합니다.

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)의 오래된 버전

APKPure 아이콘

더 많은 게임 보상 및 할인을 받으려면 APKPure 앱을 다운로드하세요

한번의클릭으로 Android에 XAPK/APK 파일을설치할수있습니다!

다운로드 APKPure
thank icon
사용자 환경을 개선하기 위해 이 웹 사이트의 쿠키 및 기타 기술을 사용합니다.
이 페이지의 링크를 클릭하면 당사의 개인 정보 보호 정책쿠키 정책에 동의하는 것입니다.
더 알아보기