
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Curious Learning Org
2020年08月25日
69.9 MB
ファイルサイズ
Android 4.1+
Android OS
このሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)について
子供たちが娯楽を読み、楽しむことを学ぶのを助けるためのゲームツール
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::
ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::
ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::
最新バージョン 23 の更新情報
Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK 情報
APKPure で安全で高速な APK のダウンロード
APKPure は署名検証を使用して、ウイルスフリーの ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK ダウンロードを保証します。
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)の旧バージョン
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 23
69.9 MB2020年08月25日
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 1.95
79.9 MB2019年04月20日