ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

  • 69.9 MB

    Taille de fichier

  • Android 4.1+

    Android OS

À propos de ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

Un outil de jeu pour aider les enfants à apprendre à lire et à s'amuser

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::

ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::

ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::

Voir plus

What's new in the latest 23

Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
Voir plus

Gameplay et captures d'écran

  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) Affiche
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 1
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 2
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 3
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 4
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 5
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 6
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) capture d'écran 7

Informations ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK

Dernière version
23
Catégories
Éducatif
Android OS
Android 4.1+
Taille de fichier
69.9 MB
Available on
Téléchargements APK sûrs et rapides sur APKPure
APKPure utilise la vérification de la signature pour garantir des téléchargements de ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK sans virus pour vous.
APKPure icône

Téléchargez l'application APKPure pour obtenir plus de récompenses et de réductions de jeu

Un clic pour installer les fichiers XAPK/APK sur Android!

Téléchargement APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies