ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

Curious Learning Org
2020年08月26日
  • 69.9 MB

    文件大小

  • Android 4.1+

    Android OS

关于ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)

一款游戏工具,可帮助孩子学习阅读和娱乐

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::

ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::

ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::

更多

最新版本23的更新日志

Last updated on 2020年08月26日
Families policy update.
更多

游戏玩法和屏幕截图

  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 海报
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 1
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 2
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 3
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 4
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 5
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 6
  • ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 截图 7

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK信息

最新版本
23
类别
教育
Android OS
Android 4.1+
文件大小
69.9 MB
Available on
在APKPure安全快速地下载APK
APKPure 使用签名验证功能,确保为您提供无病毒的 ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK 下载。

ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)历史版本

APKPure 图标

下载APKPure客户端,获得更多游戏奖励和折扣

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies