
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
Curious Learning Org
25/08/2020
69.9 MB
حجم الملف
Android 4.1+
Android OS
عن ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
أداة لعبة لمساعدة الأطفال على تعلم القراءة والاستمتاع بالترفيه
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster መሰረታዊ የማንበብ ክህሎትን የሚያስተምር ነው:: በዚህ ጌም፣ ልጆች የዳይኖሰሩን እንቁላሎች እየሰበሰቡ ፊደልና ቃላትን ይመግቧቸዋል በሂደትም እንቁላሉ ይፈለፈልና አዲስ ጓደኛቸው ይሆናል::
ልጆች የፊደላትን ሥርዐተ-ሆሄ እንዲያውቁ እና ቃላትን እንዲያነቡ ይማራሉ:: ይሄን ጌም በመጫወታቸውም ልጆች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ እንዲሁም ቀላል ፅሁፎችን ለማንበብ ዝግጁ ይሆናሉ:: የኛም ፍላጎት ልጆችዎን እንዲማሩና ስኬታማ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ነው::
ሞንስተራችሁን አብሉት 100% ነፃ ነው:: አንዴ ከተጫነ በኋላ ምንም አይነት የኢንተርኔት ዳታ ኮኔክሽን አያስፈልገውም! ለማስተማሪያነት የተሰራውም ለትርፍ ባልተቋሙት ሲኢቲ፣ አፕ ፋክቶሪ፣ እና ኪውሪየስ ለርኒንግ አማካኝነት ነው::
What's new in the latest 23
Last updated on 2020-08-26
Families policy update.
معلومات ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK
تنزيلات APK آمنة وسريعة على موقع APKPure
يستخدم APKPure التحقق من التوقيع لضمان تقديم تنزيلات خالية من الفيروسات لـ ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) APK لك.
الإصدارات القديمة لـ ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ)
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 23
69.9 MB25/08/2020
ሞንስተራችሁን አብሉት/Feed The Monster (አማርኛ) 1.95
79.9 MB20/04/2019

قم بتنزيل تطبيق APKPure للحصول على مزيد من مكافآت الألعاب والتخفيضات
قم بتثبيت ملفات XAPK/APK بنقرة واحدة على أندرويد!