Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Histaprenius
15/05/2024
  • 39.6 MB

    Tamaño de archivo

  • Android 6.0+

    Android OS

Acerca del Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Tener idiomas inglés y amárico (አማርኛ)

(Inglés)

El amárico (am-HARR-ik o ahm-HAR-ik; nombre nativo: አማርኛ, romanizado: Amarəñña, IPA: ⓘ) es una lengua semítica etíope, que es un subgrupo dentro de la rama semítica de las lenguas afroasiáticas. Los amharas lo hablan como primera lengua y también sirve como lengua franca para todas las demás poblaciones que residen en las principales ciudades y pueblos de Etiopía.

El idioma sirve como idioma de trabajo oficial del gobierno federal etíope y también es el idioma oficial o de trabajo de varias de las regiones federales de Etiopía. En 2020, tiene más de 33.700.000 hablantes de lengua materna y más de 25.100.000 hablantes de segunda lengua en 2019, lo que hace que el número total de hablantes supere los 58.800.000. El amárico es el idioma más extendido y más hablado en Etiopía, y la segunda lengua materna más hablada en Etiopía (después del oromo). El amárico es también la segunda lengua semítica más hablada en el mundo (después del árabe).

El amárico se escribe de izquierda a derecha utilizando un sistema que surgió de la escritura Geʽez. El sistema de escritura segmentario en el que las secuencias de consonantes y vocales se escriben como unidades se llama abugida (አቡጊዳ). Los grafemas se llaman fidäl (ፊደል), que significa "escritura", "alfabeto", "letra" o "carácter".

No existe una romanización universalmente aceptada del amárico a la escritura latina. Los ejemplos amáricos de las secciones siguientes utilizan un sistema que es común entre los lingüistas especializados en lenguas semíticas etíopes.

(አማርኛ)

አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ከሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ እንደ ፡ ዕብራይስጥ ፡ ወይም ፡ ዓረብኛ ፡ አንዱ ፡ ነ ው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ ሐውሳና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ ስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው። እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እ ንደ ፡ ላቲን ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።

የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደቡ ብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል። ከክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በፊት ፡ ከ200 - 130 ዓ.ዓ. ፡ የነበረው ፡ አጋታርከስ ፡ ስለ ፡ ቀይ ፡ ባህር ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽ ፍ ፣ ትሮጎዶላይት ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέξιςα (የካማራ Camàra ቋንቋ) ንም ፡ Kαμάρα λέξιςα (ካማራ Camàra ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል። ከዚህ ተነስተው የተለያዩ ታሪክ አጥኝዎች የአጋታርከስ ካማራ ቋንቋ የአሁኑ አማርኛ በወር የቋንቋ አባሪና ወላጅ እንደሆነ ያስረዳሉ።።

ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ «የንጉሥ ፡ ቋንቋ» ፡ ወይም ፡ ደግሞ ፡ « ልሳነ-ንጉሥ» በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም. ከዛጔ ሥርወ መንግሥት ፡ በኋላ ፡ አጼ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር። አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14ኛው ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ፡ ይ ፡ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ በመ ውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ዠ ፣ ጀ ፣ ጨ) እና ፡ ኸን ፡ በመጨመር ፡ ነበር። ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ፡ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከአጼ ቴዎድ ሮስ ፡ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ፡ ጸ ሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር። አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክን ፡ የግዛት ፡ ማስፋፋት ፡ ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ፡ ዘመናዊ ፡ ትምህርት ፡ ኢትዮ ጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።

አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። የግዕዝን ፊደል በዶ/ር ኣበራ ሞላ ፈጠራ ወደ ኮምፕዩተር ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ. ም. ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረ ጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ኣፕል የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ. ም. ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተ ችሏል። በ፳፻፰ ዓ. ም. ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል።

ይህም የሆነው በየካቲት 10 de 2008 ዓ.ም. አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ ቋንቋ በኮምፒውተር በቀላሉ ወደሚተረጎሙት ዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷል።

Mostrar más

Novedades más recientes 1.0

Last updated on 15/05/2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Mostrar más

Vídeos y capturas de pantalla

  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ Poster
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 1
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 2
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 3
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 4
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 5
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 6
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ captura de pantalla 7

Información de Amharic History / አማርኛ - ታሪክ APK

Última Versión
1.0
Android OS
Android 6.0+
Tamaño de archivo
39.6 MB
Desarrollador
Histaprenius
Descargas seguras y rápidas de APK en APKPure
APKPure utiliza verificación de firmas para garantizar descargas de Amharic History / አማርኛ - ታሪክ APK libres de virus para ti.

Versiones Antiguas de Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

APKPure icono

Descarga rápida y segura a través de APKPure App

¡Un clic para instalar archivos XAPK/APK en Android!

Descargar APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies