このAmharic History / አማርኛ - ታሪክについて
英語とアムハラ語 (አማርኛ) 言語を持っている
(英語)
アムハラ語 (am-HARR-ik または ahm-HAR-ik、ネイティブ名: አማርኛ、ローマ字: Amarəña、IPA: ⓘ) はエチオピアのセム語であり、アフリカアジア言語のセム語枝内のサブグループです。それはアムハラ族の第一言語として話されており、エチオピアの主要都市や町に住む他のすべての人々の共通語としても機能します。
この言語はエチオピア連邦政府の公用語として機能し、エチオピアのいくつかの連邦地域の公用語または作業言語でもあります。 2020年の時点で、母国語話者は3,370万人以上、2019年には第二言語話者は2,510万人以上で、話者の総数は5,880万人を超えています。アムハラ語はエチオピアで最大かつ最も広く話されている言語であり、エチオピアで 2 番目に話されている母語 (オロモ語に次いで) です。アムハラ語は、(アラビア語に次いで)世界で 2 番目に広く話されているセム語でもあります。
アムハラ語は、ゲズ文字から発展したシステムを使用して左から右に書かれます。子音と母音の並びを単位として表記する分節表記法をアブギダ(አቡጊዳ)といいます。書記素は fidäl (ፊደል) と呼ばれ、「文字」、「アルファベット」、「文字」、または「文字」を意味します。
アムハラ語をラテン文字にローマ字化するという、世界的に合意されたものはありません。以下のセクションのアムハラ語の例では、エチオピアのセム語を専門とする言語学者の間で一般的な 1 つのシステムを使用しています。
(አማርኛ)
አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ከሴማዊ ቋንቋዎች ፡ እንደ ፡ ዕብራይስጥ ፡ ወይም ፡ ዓረብኛ አንዱ ነ ው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ ሐውሳና ፡ ከምሥራቅ አፍሪካው ፡ ስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው። 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እ ንደ ፡ ላቲን ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።
የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ደቡ ብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል። 200 - 130 円。 የነበረውአጋታርከስየነበረውአጋታርከስስለቀይቀይባህርእናእናአካባቢውአካባቢውሲጽፍ、 - ከዚህተነስተውየተለያዩታሪክታሪክአጥኝዎችየአጋታርከስቋንቋአማርኛአማርኛበወርየቋንቋወላጅ
ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ «የንጉሥ ፡ ቋንቋ» ወይም ደግሞ ፡ « ልሳነ-ንጉሥ» በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም。 ከዛጔ ሥርወ መንግሥት ፡ በኋላ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር። አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14ኛው ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ላ ይ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ ውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ፣ ፡ ጀ ፣ ጨ) እና ፡ ኸን ፡ በመጨመር ፡ ነበር። ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከአጼ ፡ ቴዎድ ሮስ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ጸ ሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር። አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክን ፡ የግዛት ማስፋፋት ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ዘመናዊ ፡ ትምህርት ኢትዮ ጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።
አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም。 ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል።ログインしてください。 ም。 ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረ ጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው።よろしくお願いします。 ም。 ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ችሏል። በ፳፻፰ዓ。 ም。 ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል።
2008 年 10 月 10 日。 አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ በኮምፒውተር በቀላሉ ወደሚተረጎሙቋ ዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷል።