Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Histaprenius
2024年05月15日
  • 39.6 MB

    文件大小

  • Android 6.0+

    Android OS

关于Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

拥有英语和阿姆哈拉语 (አማርኛ) 语言

(英语)

阿姆哈拉语(am-HARR-ik 或 ahm-HAR-ik;本名:አማርኛ,罗马化:Amarəñña,国际音标:ⓘ)是一种埃塞俄比亚闪米特语言,是亚非语系闪米特语支的一个子群。它是阿姆哈拉人的第一语言,也是居住在埃塞俄比亚主要城镇的所有其他人口的通用语言。

该语言是埃塞俄比亚联邦政府的官方工作语言,也是埃塞俄比亚几个联邦地区的官方或工作语言。截至2020年,母语使用者超过33,700,000人,2019年第二语言使用者超过25,100,000人,使母语使用者总数超过58,800,000人。阿姆哈拉语是埃塞俄比亚最大、使用最广泛的语言,也是埃塞俄比亚第二大母语(仅次于奥罗莫语)。阿姆哈拉语也是世界上第二广泛使用的闪族语言(仅次于阿拉伯语)。

阿姆哈拉语是从左到右书写的,使用的是从盖兹文字发展而来的系统。将辅音-元音序列书写为单位的分段书写系统称为附标音 (አቡጊዳ)。这些字素被称为 fidäl (ፊደል),意思是“脚本”、“字母表”、“字母”或“字符”。

没有普遍同意的阿姆哈拉语罗马化为拉丁字母。以下各节中的阿姆哈拉语示例使用了一种在专门研究埃塞俄比亚闪米特语言的语言学家中常见的系统。

(አማርኛ)

አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ከሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ እንደ ፡ ዕብራይስጥ ፡ ወይም ፡ ዓረብኛ ፡ አንዱ ፡ ነ ው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ ሐውሳና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ ስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው። እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እ ንደ ፡ ላቲን ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።

የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደ቉ ብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል። ከክርስቶስ፡ልደት፡በፊት፡ከ200 - 130ዓ.ዓ。 ፡ የነበረው ፡ አጋታርከስ ፡ ስለ ፡ ቀይ ፡ ባህር ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽ ፍ ፣ ትሮጎዶላይት ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέψιςα (የካማራ Camàra ቋንቋ ወይንም) ፡ Kαμάρα λέψιςα (ካማራ Camàra ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል። ከዚህተነስተውታሪክየአጋታርከስካማራቋንቋአማርኛበወርአባሪናወላጅእንደሆነያስረዳሉ

ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ «የንጉሥ ፡ ቋንቋ» ፡ ወይም ፡ ደግሞ ፡ « ልሳነ-ንጉሥ» በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም。 ከዛጔ ሥርወ መንግሥት ፡ በኋላ ፡ አጼ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር። አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14ኛው ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ይ ፡ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ በመ ውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ዠ ፣ ጀ ፣ ጨ) እና ፡ ኸን ፡ በመጨመር ፡ ነበር። ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ፡ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከአጼ ፡ ቴዎዋ ሮስ ፡ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ፡ ሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር። አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክን ፡ የግዛት ፡ ማስፋፋት ፡ ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ፡ ዘመናዊ ፡ ትምህርት ፡ ትዮ ጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።

አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም。 ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። የግዕዝን ፊደል በዶ/ር ኣበራ ሞላ ፈጠራ ወደ ኮምፕዩተር ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ。 ም。 ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረ ጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ኣፕል የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ。 ም。 ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተ ችሏል። በ፳፻፰ዓ。 ም。 ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል።

ይህም የሆነው በየካቲት 10 ቀን 2008 ዓ.ም。 አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ ቋንቋ በኮምፒውተር በቀላሉ ወደሚተረጎሙት ቋቋ ዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷልፍ

更多

最新版本1.0的更新日志

Last updated on 2024年05月15日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
更多

视频和屏幕截图

  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 海报
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 1
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 2
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 3
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 4
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 5
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 6
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ 截图 7

Amharic History / አማርኛ - ታሪክ历史版本

APKPure 图标

在APKPure上极速安全下载应用

一键安装安卓XAPK/APK文件!

下载 APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies