Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Histaprenius
May 15, 2024
  • 39.6 MB

    File Size

  • Android 6.0+

    Android OS

About Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

Have English and Amharic (አማርኛ) languages

(English)

Amharic ( am-HARR-ik or ahm-HAR-ik; native name: አማርኛ, romanized: Amarəñña, IPA: ⓘ) is an Ethiopian Semitic language, which is a subgrouping within the Semitic branch of the Afroasiatic languages. It is spoken as a first language by the Amharas, and also serves as a lingua franca for all other populations residing in major cities and towns in Ethiopia.

The language serves as the official working language of the Ethiopian federal government, and is also the official or working language of several of Ethiopia's federal regions. As of 2020, it has over 33,700,000 mother-tongue speakers and more than 25,100,000 second language speakers in 2019, making the total number of speakers over 58,800,000. Amharic is the largest, most widely spoken language in Ethiopia, and the second most spoken mother-tongue in Ethiopia (after Oromo). Amharic is also the second most widely spoken Semitic language in the world (after Arabic).

Amharic is written left-to-right using a system that grew out of the Geʽez script. The segmental writing system in which consonant-vowel sequences are written as units is called an abugida (አቡጊዳ). The graphemes are called fidäl (ፊደል), which means "script", "alphabet", "letter", or "character".

There is no universally agreed-upon Romanization of Amharic into Latin script. The Amharic examples in the sections below use one system that is common among linguists specializing in Ethiopian Semitic languages.

(አማርኛ)

አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ከሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ እንደ ፡ ዕብራይስጥ ፡ ወይም ፡ ዓረብኛ ፡ አንዱ ፡ ነው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ ሐውሳና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ ስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው። እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እንደ ፡ ላቲን ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።

የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደቡብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል። ከክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በፊት ፡ ከ200 - 130 ዓ.ዓ. ፡ የነበረው ፡ አጋታርከስ ፡ ስለ ፡ ቀይ ፡ ባህር ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽፍ ፣ ትሮጎዶላይት ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέξιςα (የካማራ Camàra ቋንቋ) ወይንም ፡ Kαμάρα λέξιςα (ካማራ Camàra ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል። ከዚህ ተነስተው ፡ የተለያዩ ፡ ታሪክ ፡ አጥኝዎች ፡ የአጋታርከስ ፡ ካማራ ፡ ቋንቋ ፡ የአሁኑ ፡ አማርኛ በወር የቋንቋ አባሪና ፡ ወላጅ ፡ እንደሆነ ፡ ያስረዳሉ።

ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ «የንጉሥ ፡ ቋንቋ» ፡ ወይም ፡ ደግሞ ፡ «ልሳነ-ንጉሥ» በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም. ከዛጔ ሥርወ መንግሥት ፡ በኋላ ፡ አጼ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር። አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14ኛው ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ላይ ፡ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ በመውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ዠ ፣ ጀ ፣ ጨ) እና ፡ ኸን ፡ በመጨመር ፡ ነበር። ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ፡ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከአጼ ፡ ቴዎድሮስ ፡ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ፡ ጸሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር። አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክን ፡ የግዛት ፡ ማስፋፋት ፡ ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ፡ ዘመናዊ ፡ ትምህርት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።

አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። የግዕዝን ፊደል በዶ/ር ኣበራ ሞላ ፈጠራ ወደ ኮምፕዩተር ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ. ም. ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ኣፕል የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ. ም. ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተችሏል። በ፳፻፰ ዓ. ም. ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል።

ይህም የሆነው በየካቲት 10 ቀን 2008 ዓ.ም. አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ ቋንቋ በኮምፒውተር በቀላሉ ወደሚተረጎሙት ቋንቋዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷል።

Show More

What's new in the latest 1.0

Last updated on May 15, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Show More

Videos and Screenshots

  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ poster
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 1
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 2
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 3
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 4
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 5
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 6
  • Amharic History / አማርኛ - ታሪክ screenshot 7

Amharic History / አማርኛ - ታሪክ APK Information

Latest Version
1.0
Android OS
Android 6.0+
File Size
39.6 MB
Developer
Histaprenius
Safe & Fast APK Downloads on APKPure
APKPure uses signature verification to ensure virus-free Amharic History / አማርኛ - ታሪክ APK downloads for you.

Old Versions of Amharic History / አማርኛ - ታሪክ

APKPure icon

Super Fast and Safe Downloading via APKPure App

One-click to install XAPK/APK files on Android!

Download APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies